Adanech Abiebie @AdanechAbiebie
Mayor - Addis Ababa addismayor.gov.et Addis Ababa, Ethiopia Joined December 2018-
Tweets3K
-
Followers552K
-
Following1
-
Likes16
ሁሌም ቃላችንን እንጠብቃለን !! ትጋት ፣ ፅናት ፣ ውጤት !
"ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" በሚል መሪ ቃል በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ ባስጀመርንበት እለት ከ150 በላይ በኤክትሪክ የሚሰሩ በሃገራችን የተመረቱ ሚኒባስ መኪናዎችን ከማዕከል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ተቋማት አስተላልፈናል:: በከተማችን ዘመኑ…
“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ሃሳብ በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ አስጀምረናል። ተፈጥሮ ለአዲስ አበባ የለገሳትን ውበት ያመናመነውን አሰራር ለመቀየር እና የከተማውን ሰርዓተ ምህዳር ለማሻሻል የሚረዱ ሜጋ ፕሮጀክቶች በከፍተኛ…
Today, we had a fruitful discussion, with Ervin Jose Masinga, Ambassador to @USEmbassyAddis #Ethiopia. on bilateral issues We discussed the development projects being carried out in our city. We have agreed on our collaboration on bilateral issues and the sister city…
ይገርማል ! የዛሬው የአድዋ ድል መታሰቢያ ጎብኚዎች።
በዛሬው እለት እንጦጦ አካባቢ ለሚገኙ የደሃ ደሃ ለሆኑ እና ጫካ ውስጥ በማይመቹ ቦታዎች ሲኖሩ ለነበሩ የተለዩ እናቶች የከተማ አስተዳደሩ ካስገነባቸው የጉለሌ የመኖሪያ ቤቶች ውስጥ 44 ቤቶችን በመግዛት ድጋፍ ካደረጉልን ውስጥ የሚከተሉት ተጠቃሽ…
የረዳን ፈጣሪ ይመስገን! በዛሬው እለት በጉለሌ ክፍለ ከተማ እንጦጦ አካባቢ ለሚኖሩ ወገኖቻችን በገባነው ቃል መሰረት “ቃል በተግባር” ብለን የተቀናጁ ፕሮጀክቶች ጨርሰን አስረክበናል። የዛሬ ዓመት ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ባደረግነው ውይይት…
የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል እና የዓድዋ ፕላዛዎች ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል ተገልጋዮችን ከጸሃይ እና ከዝናብ ከመታደግ በተጨማሪ፣ የተሳፋሪዎችን ደህንነት የበለጠ ለማስጠበቅ…
በኮሪደር ልማት እና በመልሶ ማልማት የተነሱ ነዋሪዎችን አዲስ በገቡባቸው የመኖሪያ ቤቶች የበዓል አስቤዛ ይዘን በመገኘት ቤት ለእንቦሳ ብለን ጎብኝተናቸዋል። ነዋሪዎቹ በተተካላቸው መኖሪያ ቤቶች ማህበራዊ ትስስራቸውን ጠብቀው ብዙም ሳይበታተኑ…
የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታ የከተማችን ነዋሪዎች በሁሉም የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት ማዕድ አጋርተናል። የምገባ ማዕከሎቻችን ምግብን ብቻ ሳይሆን ለነዋሪዎቻችን ፍቅርንና አክብሮታችንን…
ዛሬ የ1ሺህ 445ኛዉ የኢድ አልፊጥር በዓል በመዲናችን በፍቅር፣ በአብሮነትና በድምቀት ተከብሯል። ይህን ላስተባበራችሁ በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። በድጋሚ መልካም በዓል ኢድ ሙባረክ
እንኳን ለ1445ኛ ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ኢድ ሙባረክ ! በዓሉ የሰላም፣ በወንድማማችነት በእህታማማችነት የደመቀ አንድነት የምናዳብርበት እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። በድጋሚ ኢድ ሙባረክ.
We signed a sisterhood agreement with @dusengiyumvas , Rwanda. The agreement intends to strengthen cooperation between the two flourishing African cities #Addisababa and @CityofKigali. It will lay the foundation for the two cities to peer learn and work together on the matters…
ዛሬ ማለዳ የከተማችን ነዋሪዎች በነቂስ ወጥተው በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተመራው ለውጥ 6ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ድጋፋቸውን በሰላማዊ ሰልፍ ገልጸዋል። ለውጡ ሀገራችንን ከፍ ባደረጉ ታላላቅ ስራዎች እና ህብረ ብሔራዊ…
አይዴ ጫምበላላ እንኳን ለሲዳማ ዘመን መለወጫ ለሆነው የፍቼ ጫምባላላ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን! በዓሉ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችንን አጠናክረን በጋራ በመቆም የህዝባችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ዳግም ቃል የምንገባበት እንዲሆንልን እመኛለሁ::…
ዛሬ የረመዳን ወር ጾምን ምክንያት በማድረግ ከ127 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አስጀምረናል። በለውጡ ማግስት በጀመርነው የሰው ተኮር ስራችን የህዝባችንን የኑሮ ጫና የማቅለልና አለኝታነታችንን በተግባር…
With support from @AMALI_Cities, @BloombergDotOrg, @UrbanAfricaACC, and Big Win Philanthropy, we've undertaken an ambitious, citywide approach to ensuring all of our children reach their full potential. Learn more about our work in @BloombergCities [Link]
ዛሬ በመንግስትና የግል ዘርፍ አጋርነት መርሃግብር የሚገነቡ የ60 ሺህ መኖሪያ ቤቶች ግንባታን አስጀምረናል። ውጣ ውረዶች ያላስቆሙት የለውጡ ፍሬያማ ጉዞ ፣ ቃል በገባነው ልክ በስኬት ታጅቦ ቀጥሏል። ዛሬ አስተዳደራችን ባዘጋጀው 558 ሄክታር መሬት…
የለውጡ ፍሬያማ ጉዞ ለተጀመረበት 6ኛ ዓመት እና የኢትዮጵያዊነት መሰረት ለሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 13ኛ ዓመት እንኳን አደረሣችሁ! አደረሰን! በለውጡ መሃንድስ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የለውጥ ኃይል በብዙ…
ዛሬ ጠዋት ከቦሌ ካርጎ እስከ አቃቂ ድልድይ በመሰራት ላይ የሚገኘውን የአረንጓዴ ልማት ስራ ተዘዋውረን ጎብኝተናል። ከተማችንን ጽዱ፣ ውብ እና አረንጓዴ ለማድረግ የጀመርነው የኮሪደር ልማት አካል የሆነው ይህ የአረንጓዴ ልማት ስራ የህጻናት…
፲YዐBA 🇪🇹.. @iyoba4u
270K Followers 14K Following 📌 We Have To Live The Dream, Not Just Dream 📌 Advocating for The Grand #Ethiopia'n Renaissance Dam (#GERD) 📌 Retweets/Reposts @X, Don't Imply Endorsementshermela aregawi @HermelaTV
458K Followers 3K Following Independent Journalist. Fmrly @cbsla @aljazeera. Subscribe at https://t.co/F4rJHXvac4 🇪🇹🇺🇸 RTs not endorsements [email protected]Suleiman Abdella @SuleimanAbdell7
429K Followers 418 Following Middle East Media Monitoring and Political ActivistDaniel Kibret @danielkibret
267K Followers 141 Following Advisor Minister on social affairs, the Prime Minister of Ethiopia - @PMEthiopia ; Member of Ethiopian Parliament; Author of 33 books.Natnael Mekonnen @NatnaelMekonne7
319K Followers 1K Following No one can Judge me only God can Judge me ! https://t.co/peGFd40VeL https://t.co/s40zMIggYnRedwan Hussien @RedwanHussien
311K Followers 390 Following Minister, National Security Advisor to the PM of FDREኢትዮጵያውያ.. @ethiopiansone
108K Followers 2K Following Those who deny freedom to others deserve it not for themselves. -Abraham LincolnTaye Atske Selassie @TayeAtske
253K Followers 656 Following Minister of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ; Former Ambassador and Permanent Representative of Ethiopia to the UN. @mfaethiopiaFitsum Arega @fitsumaregaa
544K Followers 1K Following Ambassador of #Ethiopia to Canada/ Ambassadeur d’Éthiopie au Canada/ Facebook/Instagram: fitsum.aregaaAmbassador General Ba.. @ButaDubi
45K Followers 120 Following Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in #Nairobi and Permanent Representative to @UNEP and @UNHABITATBillene ቢልለኔ .. @BilleneSeyoum
496K Followers 751 Following Office of the Prime Minister - Press Secretary @PMEthiopiaDr Eng Seleshi Bekele @seleshi_b_a
467K Followers 306 Following Ambassador Extraordinary & Plenipotentiary to the USA; Chief Negotiator & Advisor on Transboundary Rivers and GERD of Federal Democratic Republic of EthiopiaAnnGarrison @AnnGarrison
86K Followers 2K Following Journalist: Contributing Editor/Black Agenda Report, contributor to Grayzone, Pacifica Radio. GoFundMe: https://t.co/Ul9HygOl8q Patreon: https://t.co/5Q6yIFUxxmAddisWalta - AW @walta_info
230K Followers 174 Following Walta Media and Communication Corporate is a private media outlet based in the political capital of Africa,Addis Ababa,Ethiopia.Eyob Tekalign Tolina(.. @EyobTolina
210K Followers 256 Following State Minister, Ministry of Finance , Ethiopia .Eng Giduma Nemera @EngGiduma
67K Followers 1K Following Ethiopia's victory is inevitable. Together we shall make Ethiopia great!Nafkot @nafkotaschenaki
60K Followers 1K Following ኢትዮጵያ| መተሳሰብ| ምግብ| ቡና| እጣን|ሳቅ| ምልከታ| ሀሳቦች| ጓደኝነት 💚💛♥️Akrem Mohammed @Akriisha
0 Followers 5 FollowingYohannes Menta @MentaYohan20531
0 Followers 32 FollowingMesfin Teshome @tmesfin205
0 Followers 82 FollowingEzar Ashenafi @AshenafiEz25991
0 Followers 15 Followingsemachew ayechew @AyechewSemachew
0 Followers 209 Followingdahan almurisi @Almurisi33295
188 Followers 3K FollowingDereje mekonnen Bekel.. @BekeleMeko13471
1 Followers 10 FollowingLincoln @yan627988
9 Followers 176 FollowingMesfin @Mesfin201396019
0 Followers 37 FollowingTarekegn Tilahun @TarekegnTi17503
1 Followers 42 FollowingUmar Baji @BajiUmar78601
0 Followers 1 FollowingFortune Maramba @FortuneMar22345
41 Followers 295 FollowingAbdulaziz Kedir @AbdulazizK5994
0 Followers 9 FollowingPatty Hughes @PattyHughe20299
0 Followers 3 FollowingBadhasa dhugo @BadhasaD94619
0 Followers 10 FollowingReis Ukni @ReisUkni
0 Followers 215 FollowingFikerte Endale @Fikerte1313
0 Followers 17 FollowingBerihu @Berihu325397365
2 Followers 54 Followingkidan adamu @kidan97553
0 Followers 12 Followingabdi temam @abditemma
0 Followers 48 FollowingAkuma Lwal @LwalAkuma21631
1 Followers 85 FollowingYohanis Shiri @YohanisShi20841
0 Followers 35 FollowingMuhammed beshir adem @Muhammedbe91608
0 Followers 16 Followingesayas Deneke @EsayasD73052
0 Followers 4 FollowingWassamar Hotel - Addi.. @wassamarhotel
2 Followers 58 Following At the international gate of Addis Ababa and only a kilometer away from the international airport, the four-star Wassamar Hotel.MAk Moges @MakMoges
70 Followers 245 FollowingTedi Diriba (Teda) @teda_tedi29887
0 Followers 3 FollowingFre @freabebe123
0 Followers 17 FollowingEthopost journalist @ethopost98717
1 Followers 102 FollowingTariku Geleta @TarikuGele82010
0 Followers 23 FollowingKOFFI AFUNO KODA @KOFFI880894
9 Followers 660 FollowingYemane L. @ylyemane2010
7 Followers 35 FollowingEphrem Endalew @EEndalew67950
51 Followers 35 FollowingDugda Children's and .. @DugdaS83834
0 Followers 3 FollowingAlemayoh Tsehaye @AlemayohT76133
6 Followers 111 FollowingHENRY MWANZIA @HENRYMWANZ90808
1 Followers 22 Followingabdu eshetu @AbuHuzeyfa1324
0 Followers 2 FollowingSuleyman Mustefa @SuleymanMu70107
0 Followers 23 FollowingAmbo Koo @AmboKoo612295
1 Followers 81 FollowingEfrem Debebe @Efremd1221
0 Followers 12 Followingnardos zewde @zewde_nard89466
0 Followers 3 FollowingLeyu 07 @07_leyu
0 Followers 14 Followingdinaol @dinaol1092783
2 Followers 30 FollowingAstekakay Lemma @AstekakayL89205
0 Followers 12 FollowingAbiy Ahmed Ali 🇪�.. @AbiyAhmedAli
1.7M Followers 0 Following Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia#TheGreatEthiopianRun, 10-kilometer truck run, is a spectacular event of Addis Ababa and an illustration of our unity, love, and fraternity. The Great Ethiopian Run, which has been underway for more than two decades, commenced for the 23rd round today. There were more…
Together with the #SouthKorea’s Chuncheon City MayorYook Dong Han, his administration, and young diplomat representatives, we marked the 20th anniversary of the sisterhood between our two cities. Being one of Addis Ababa's 24 sister cities, #Chuncheon city has an enhanced…
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ3ኛው ዙር በ90 ቀናት ከተሰሩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶቻችን መካከል የአቅመ ደካማ ቤቶች እድሳት ፣ አደባባዮችን የማስዋብና የማልማት ስራ እንዲሁም የወረዳ ህንጻ፣ ለስራ አጥ ወጣቶቻችን የሚሆኑ የመስሪያ ሼዶች እና የፖሊስ…
#AddisAbaba city has shared its success story in implementimng the School Feeding Program on the past few years at the School Meals Coalition first global summit which was held in Paris, #France. The city’s exemplary achievement in implementing the School Feeding Program has…
ከከተማችን ወጣቶች ጋር የተደረገ ዉጤታማ ዉይይት!! fb.watch/k48-6M4P-U/
@AdanechAbiebie Your doing a great job that can be counted! I always appricate your hardworks in all the daily trials you face! Keep shinning Madam Mayor! @AdanechAbiebie
አርሶ አደሩን ማኅበረሰባችንን በመኸር ስብሰባ ለመደገፍ በዚህ ሳምንት ለተሠማራችሁ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች በሙሉ አድናቆቴ ይድረሳችሁ። እንደ ሀገር በአንድነት ሆነን በጽናት ጉዟችንን እንቀጥላለን!
My appreciation to all high school students and teachers that are taking this week to support our farming communities with harvest. In unity, we will continue persevering as a nation!
የፅሁፉን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ማሰፈንጠረያ ይጫኑ shorturl.at/hmEOZ
የኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚቻለው በሕግና በስርዓት ስንመላለስ ብቻ ነው!!
ወገኖቼ.... ይህ ወቅት መተሳሰብ ወቅት ነው። የምንተሳሰበው ደግሞ በእጃችን ባለ እድል ነው። አሁን ትምህርት ቤቶች ዝግ ናቸው። የግል ትምህርት ቤቶች ልጆቻቸውን እና ወላጆቻቸውን እንዴት መደገፍ እንዳለባቸው ማሰብ ይገባቸዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ጎዳና በመዘዋወር በኮሮናቫይረስ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ አከናውነዋል facebook.com/fanabroadcasti…