ፍቅርተ ገብርኤል /Netsanet @Netsane96291318
የለም ያሉህ የሉም! Ethiopia Joined September 2019-
Tweets261
-
Followers253
-
Following237
-
Likes10K
💦✨✨ ጥር 10 እና 11 ✨ ይህች ዕለት በዮናኒ ቋንቋ ኤጲፋንያ ትባላለች፣ ትርጓሜውም መለኮት የተገለጠበት ማለት ነው ልዑል እግዚአብሔር ልዩ የሆነች የሦስትነቱን ምሥጢር ገልጦባታልና ይህች ዕለት እጅግ የከበረች ናት፡፡
🌟የጻድቁ አባታችን በረከት አይለየን! አሜን!
☀️ በዚህች ቀን አጋዕዝተ ሥላሴ ሕንጻ ሰናዖርን በነፋስ ትቢያ እንዲሆን በተኑት:: ስለዚህም እስከ ዛሬ ሥፍራው "ባቢሎን (ዝሩት)" ሲባል ይኖራል::🌟🌟🌟 ✨✨✨ ሥሉስ ቅዱስ የዓመት ሰው ይበሉን✨ አሜን!!!
✨✨🌹🌹🌹✨✨ የካህኑ አባታችን ቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ከዋዜማው የማሕሌት አገልግሎት ጀምሮ በምስጋና ደብራችን በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ በታላቅ ድምቀት እንዲኽ ተከብሯል። ✨አምላከ ቅዱስ ያሬድ የዓመት ሰው ይበለን።አሜን!
✨ኢየሱስ ክርስቶስ🌟 የቤተክርስቲያን ራስ ✨ደመ ሰማዕታት 🌟 የክርስትና ዘር
✨✨💚💛❤ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ መርቆሬዎስ ሆይ መከራና ስቃይን ሁሉ ከተቀበልህ በኋላ በሰይፍ አንገትህ በተቆረጠ ጊዜ ለተፈጸመ ጸአተነፍስህ ሰላምታ ይገባል:: 🌟🌟 ክብሩ ታላቅ የሆነው ማር ቅዱስ መርቆሬዎስ በፍቅሩ ያኑረን! የዓመት ሰው ይበለን🙏
✨✨✨💚💛❤✨✨✨ ቅዱስ ያሬድ ከሰማይ እንደተመለሰ ለመጀመሪያ ጊዜ ጣዕመ ዜማውን ያሰማበት ቦታ “ሙራደ ቃል” (የቃል መውረጃ) እየተባለ ይጠራል፡፡
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንኳን ለሰንበት ትምህርት ቤታችን 54ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ። መጥታችሁ ለሕይወት የሚበጀንን ቃል አብረን እንማማር። ✨"ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም" ቅዱስ ያሬድ
Abdi Ahmed @AbdiAhmedz
32 Followers 292 FollowingDagmawi Alemayehu @Dagm_alemayehu
173 Followers 355 FollowingWondye Meshasha @AFano64602
288 Followers 2K FollowingBu Be @BuBe449126
36 Followers 113 FollowingEthio Mieraf @TeshomeAda45779
31 Followers 540 FollowingMekonnen Asrat @MekonnenAs79152
94 Followers 400 FollowingYohannes Ethiopian @YohannesSira
154 Followers 2K Following 🦅🦅⚔️እም ዘነገደ ግዮን⚔️💚💛❤️‼️ “ገዳይ እያለ ሟች እረፍ አይባልም!!”አንዱዓለም �.. @andualemhailu
861 Followers 911 Following ሰው | Ethiopian🇪🇹 | Oriental Orthodox ⛪️ | Software Engineer | Communication Engineer | Soccer ⚽️ | Diet and Workout 🏋️♀️ | Books | ግእዝ.ABEL @AbelAlene0
16 Followers 57 FollowingBiniam seyoum @SeyoumBiniam
46 Followers 621 Followingሆpe michael @Hopemic18437275
53 Followers 560 FollowingYeshialem Dori @YeshialemDori
40 Followers 219 FollowingNile Amhara Ethiopia @TYinberberu
750 Followers 719 Following #የአማራ ትግል በሚያስደንቅ ፍጥነትና ድል ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው! ጠላቶቻችን ብርክ ብርክ እያላቸው በየመድረኩ የባጥ የቆጡን ቢቀባጥሩም አማራ ላይጨርስ የጀመረው ትግል የለም ፤ የአማራ ሕልውና የሚረጋገጥበት ጠንካራ ሥርዓትም ይተከላል። እናሸንፋለን!✊Natnael @natnaeltlahun
673 Followers 513 FollowingGetnet@🇪🇹 @GetnetWale
435 Followers 1K Following When ever you stand for the truth you will have paced great stragle from the opposite, but don't gaveup. Keep up on your stand.Son of David @SonofDa30685217
42 Followers 256 FollowingRealexdavoh Chris @RealexDavohC
175 Followers 519 FollowingGetaneh Mekonen @GetanehMekonen
20 Followers 122 Following A person acting as a real reasonable human being!Lamesgin Andualem @LamesginAndual1
19 Followers 144 Followingየስደት ፡ ስ�.. @AlmazAbay6
7 Followers 51 FollowingMekedes fano my king .. @MekedesFen37107
46 Followers 251 Following እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አገሬ Ethiop{{ ዐምሐራ ግን ደሜ ነው :::❤👌Bethelhem @Bethelhem328937
6 Followers 28 FollowingOrthodoxy View @OrthodoxyView
35 Followers 20 FollowingAbreham Arega @abreham_ar81932
28 Followers 117 FollowingAbdumalik Abdurazaq @Abdumal78272228
128 Followers 147 Followingmesfin nigusse @mesfin177
5 Followers 79 FollowingMelkamu @melkamu_tafere
19 Followers 74 Following Hope|.. Learn when to say ‘NO’ |The Queen’s Gambit|..Rooney| ሮኒ @Rooneygetu
4K Followers 2K Following Don’t follow me because I don’t even know where I’m going.ዘርፌ ቸርን�.. @i0XcgohIv513794
84 Followers 551 FollowingDagmawi Alemayehu @Dagm_alemayehu
173 Followers 355 Following꧁༒☬𝓢𝓶𝓪.. @SmartEthiopians
21K Followers 166 Following 🎀 #𝐸𝓉𝒽𝒾❀𝓅𝒾𝒶 𝒽𝒶𝓈 𝒶 𝓅𝓇❀𝓊𝒹 & 𝓁💍𝓃𝑔 𝒽𝒾𝓈𝓉❤𝓇𝓎 𝑒𝓍𝓉𝑒𝓃𝒹𝒾𝓃𝑔 𝓉❀ 𝓏 𝓀𝓃💗𝓌𝓃 𝒷𝑒𝑔𝒾𝓃𝓃𝒾𝓃𝑔𝓈 🍪𝒻 #𝒽𝓊𝓂𝒶𝓃𝓀𝒾𝓃𝒹 💚💛❤️አንዱዓለም �.. @andualemhailu
861 Followers 911 Following ሰው | Ethiopian🇪🇹 | Oriental Orthodox ⛪️ | Software Engineer | Communication Engineer | Soccer ⚽️ | Diet and Workout 🏋️♀️ | Books | ግእዝ.Peter van 🇪🇺 @tadde23
5K Followers 2K Following A Journalist @Eu press , East African Analyst @Ethiopian Politics specialist 🇪🇺🇪🇹 relation researcherBisrat K Dessalegn (B.. @Bisu1919
303 Followers 229 Following ኢትዮጵያዊት 💚💛♥️ | Global Health | SRHR | Mental Health | MYP These are my rather average personal tweets 🤷🏽♀️Hilina Abebe @abebe_hilina
3K Followers 930 Following Ethiopian | Documentary Photographer | Based in Addis Ababa | Views my own |yabu @yabu1204
974 Followers 102 Following 🇪🇹 16 #Orthodox #Traditional_coffee #Books #Pan_Africa #History #Black_history #culture #Francesco #Artወለተ ሚካኤ�.. @CYnPy4u3Cl7A5Jx
719 Followers 85 Following አሁንም፥ ልጄ ሆይ፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፤ ስለ አንተም እንደ ተናገረው ያከናውንልህ፥ የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ቤት ሥራ። መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 22:11 2015 ዓ/ምNatnael @natnaeltlahun
673 Followers 513 Followingnatnael @natyzewd
34 Followers 196 FollowingMelkamu @melkamu_tafere
19 Followers 74 Following Hope|.. Learn when to say ‘NO’ |The Queen’s Gambit|..Selam Skin @SelamSkin
467 Followers 1 Following We specialize in natural skincare products for all skin types! Rated 5-stars⭐️ by our verified customers across the United States & Canada! #selamskinጃ @JahmajestyI
11K Followers 425 Following Proud Ethiopian/Social Activist /Human Rights Advocate/HOA/ In Fano, I Trust/All opinions are my own.#WarOnAmhara #IAmFanoRussian Faith @Russian_Faith
3K Followers 11 Following Chronicling the Christian renaissance in Russia.Abba Henok Archbishop @archbishophenok
3K Followers 0 Following Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Archbishop Of Addis Ababa Diocese.Dagmawi M. Belay @dagmawi_belay
22K Followers 786 Following ፋኖ ዳግማዊ ማ. በላይ Researcher. “The only thing we have to fear is fear itself.” Franklin D. Roosevelt #HandsoffEOTC; #StopWaronAmhara🇪🇹 🇺🇸 🇮🇱 ፋኖ ይችላል!JohnnyM @JonnnMc
1K Followers 1K FollowingFairly @KalAb56289851
1K Followers 4K Following From a good tree comes good fruit. A crooked path is tiring, it does not make you a loser.Moges Teshome @MogesTeshome10
6K Followers 298 Following Freed from shackles of parochialism and bounded rationality. Only reason and love convinces me, not emotions or privileges. Above all, proud to be a lawyer!Abrar Suleiman/አብ.. @AbrarSuleiman
329K Followers 84 Following ህይወት በጥቁርና ነጭ ብቻ አይገለጥም፤ በሁለቱ መካከል ሌሎች እጅግ ብዙ፡ ዥንጉርጉር ግን ውብ ቀለማት አሉና! Life is not always black and white, there are plenty of other mixed but beautiful coloursAbiy Hailu @abiyhailu1279
20 Followers 52 FollowingDaniel Seifemichael F.. @MemihirDaniel
1K Followers 39 Following Head of Foreign Affairs @EOTC, theological thinker, teacher, researcher and writer in religion, history, culture and art.EOTC TV @EotcT
6K Followers 0 Following የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት መሠረት ያደረጉ የቅድስት ቤተክርስቲያን አጫጭር መረጃዎች ይጋሩበታል።Archbishop Angaelos @BishopAngaelos
62K Followers 293 Following Archbishop of London #Coptic Orthodox Church. Aspiring to serve @CopticDiocese, #London, and beyond. @ServingLondon https://t.co/hLJSZE7VW0Copt-iq 💜 @gethsummoney
2K Followers 374 Following Anything good I say is from Christ, anything wrong or bad I say is from being a sinner•1 John 4:12•Jesusful🤍Copte Orthodoxe ✥ @FathersStudent 💕ኩኩሼ @kiyu_kiya24
990 Followers 255 Following እንደ-ራሴ||እመን እንጂ አትፍራ☺️||#Ethiopiawit 🇪🇹||#Music🎧💃||#Fat coffee lover☕🤎||@teddyafromuzika🎶❤️ @Cristiano🐐⚽|| ጠጅ ያለበት ድግስ ካለ pls call me💛||Warku Tafa @warku_tafa
1K Followers 324 Following Namnii kamuu namaa garuu waan bayee of jalatuu garagaruumaan addaa tayeeArarso Dagne @ArarsoDagne3
6 Followers 76 FollowingBelayneh Tube @BelaynehTube
44 Followers 193 Following I'm Belayneh Endalamaw from Gondar,Ethiopia. I'm a researcher and data scientist at the university of Gondar, Ethiopia.Aragaw Gebre @AragawGebre9
438 Followers 2K FollowingHenok Abraham @HenokAbraham19
68 Followers 472 FollowingMy window view #CaptureEthiopia #Ethiopia #VisitEthiopia #LandOfOrigins
በአማላጅነቷ ለሚተማመኑ የቅድስት ድንግል ማርያምን ስዕል አድህኖ በሆስፒታሉ ማዋለጀ ክፍል በር ላይ በክብር ያሰቀመጣት የአዳማ ናዝሬት መድህን ቤዛ(መድኃኔዓለም ) ሆስፒታል ! 🙏 የጭንቅ አማላጇ ክብር ይግባት። ሸጋ info 🤝
"የተባረከ ሰው ማለት የራሱን ድክመት የሚያውቅ ሰው ነው። ምክንያቱም ይሄ የእውቀቱ መሠረትና የሁሉም መልካም ነገሮች መጀመሪያ ይሆንለታልና፡፡" (ማር ይስሐቅ)
#ሚያዝያ_፭ #በዓለ_ልደቱ_ለቅዱስ_ያሬድ ተጨማሪ ምንበብ👇 am.wikipedia.org/wiki/%E1%89%85…
ሠው ለአንተ ነፃነት በጀግንነት ተዋድቆ ሲሞትልህ ምድነው የሚባለው?! , የቱ ቃል ነው ይሄን ውለታ የሚገልፀው?! , በምን ቃል ነው በሚገባው ልክስ ማመስገን የሚቻለው?! , ይሄን ወንድነትስ የቱ ቃል ነው የሚገልፀው?! , በሠላም እረፍ ወንድማለም!
ለምዝገባው ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ ይጠቀሙ። docs.google.com/forms/d/e/1FAI…
ሚያዚያ 4 ቀን 2016 ዓ/ም መሐል አዲስ አበባ ደማቅ ታሪክ አኩሪ ገድል ፈፅሞ በክብር የተሰዋው ጀግናው ፋኖ አቤኔዘር ጀግነትህ ትውልድ ይማርበታል እናከብርሃለን ጀግናው ፋኖ ከጥቁር ፋሺስቶች ጋር ተፋልሞ እንዲህ ይሰዋል::
እኔን ለማዳን ነዉ ከላይ የወረደዉ ክብሩን ሁሉ ትቶ ዉርደት የለበሰዉ ከድንግል ማርያም ስጋን ለብሶ የመጣዉ ፍቅር ግድ ብሎት ነዉ ኢየሱስ የኔ ጌታ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️
"ይሌቅሖ ለእግዚአብሔር ዘይምሕር ነዳየ ወበከመ ሀብቱ ይፈድዮ፤ ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።" ምሳሌ፲፱፥፲፯ በዛሬው ዕለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት…
DebreLibanos #CaptureEthiopia #Ethiopia #VisitEthiopia #LandOfOrigins
አቤቱ በመንግሥትህ ሽረት በህልውናህ ሞት ኅልፈት የሌለበት ለአንተ ለንጉሥ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገባል። አቤቱ የቅዱስ አብ አካላዊ ቃል የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለአንተ ክብር ምስጋና ይገባል ዛሬም ዘውትርም ለዘለዓለሙ አሜን!
እንኳን ለማኀቶተ ቤተ ክርስቲያን ለታላቁ ማኅሌታይ ለካህኑ ቅዱስ ያሬድ ለ1511ኛው ለልደቱ መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳቹ። . የቤተክርስቲያን መብራቶች አባ ጊዮርጊስ ወ ቅዱስ ያሬድ