Retweet with የእመቤታችን ተአምር የተደረገላችሁ በህይወታችሁ (ዛሬ በአንድ መርሐግብር ላይ ይኽ ጥያቄ ተጠይቆ በሰማኋቸው መልሶችና ታሪኮች እጅግ ተደነቅሁ እስኪ Twitter ላይ ተአምሯን አሰሙን)
6
31
329
22K
0
Download Image
@kahin2112 እኽቴ ከጭንቅላት ካንሰር (6 ወር ብቻ ቀርቶሻል ተብላ) በፃድቃኔ ፀበል ድናለች:: አሁን 15ተኛ አመቷ ነው::
@kahin2112 በእመቤቴ ምልጃ ለእኔ ምን ያልሆነልኝ አለ በእመቤቴ በህክምና አይሆንም የተባለ ልጅ እግኝቻለሁ ስላም አግኝቻለሁ በክምና ያልተፈታ በፀበል ጤናዬንም አግኝቻለሁየጌታዬ እናት እመቤቴ የአክብሮት ስግደት ይድረስሽ
@kahin2112 በየዕለት ተዕለት ውሎና አዳሬ ድንግል ሆይ ቅደሚልኝ በማለት ነገሮቼ እየቀኑ ከልጇ ምህረትን በረከትን አፍሻለሁ።🤲 ምስጋና ይድረሳት!