ጌታቸው ረዳ ዴንቨር መከላከያ በወልቃይትና ራያ የአማራ አስተዳደር መዋቅሮችን የማፍረስ ግዳጅ ተሰጥቶት እየሰራ ነው ስራውን ጀምሯል In principle ፌደራል መንግስት ግዛቶቹን ለመመለስ ተስማምቷል በብዙ እስር ሽዎች የሚቆጠር ሰራዊት አለን #Ethiopia
@mosaleg You’re inadvertently elevating him and spreading his pipe dreams to get at the government. Just because the govt doesn’t want to talk to you, doesn’t mean whatever opposition says is all true.
ጌታቸው ረዳ ለምን አሁን አሜሪካ መጣ? 1) ቀጣዩን የህወሓት ጦርነት ለማወጅ ነው! ይህ ጦርነት በአቢይ እና ህወሓት ትብብር የማካሄድ ይሆናል! 2)የህወሓት ዳያስፖራ መዋቅራዊ ፖለቲካዊ ሞራላዊ ክስረት ደርሶበታል:: ይህንን ጠግኖ ለመሄድ ነው:: 3)ሁሉም ህወሓቶች ንብረታችው ዴንቨር ነው! ጌታቸው ከማን ያንሳል?!
@mosaleg ጌች ይህን የሚለው: አማራውን ለማበሳጨት ሁለት የተጋሩን ልብ ለማቀዝቀዝ። ከዛሬ ሁለት ወር በፊት በሚቀጥለው ሳምንት ወልቃይትን እና ራያን እንረከባለን ብሎ ነበር። ወልቃይትን በቃላሉ እንደማያገኟት አሜሪካ አሰረግጣ ነግራቸዋለች። ምኞት አይከለከ
@mosaleg The reason why new thinkers should get elected to public office is to avoid this kind of idea crisis. Over one million people dead, several thousands disabled and over a third of Tigray requires food assistance. Time for a new approach Ethiopia is big enough for all to flourish
@mosaleg የሚገርመው ነገር የፌደራሉም ይሁን ይትግራይ መንግስት ወልቃይት እና ራያን ወረው ሰላም ይወርዳል ብለው ማሰባቸው ነው፣፥ ኒክሌር ታጥቀውም ቢሞክሩት መጨረሻው እልቂትና ፍጅት ይበዛ ይሆን እንጂ፥ የህዝብን ማንነት በአፈሙዝ ማስለወጥ አይቻልም
@mosaleg What are you trying to tell us here? We have already heard about the news. Are you trying to magnify to more people who haven’t got a chance to listen to?
@mosaleg ጌች ሊመሰገን የሚገባው ሰው ነው። ነገሮችን ሳይሸፋፍን ይናገራል። ከዚህ አንጻር የአማራ ልዩኃይል መበተንን አብሮ አላነሳውም። ያው ጌች ሳያስበው ጠጠር ያሉ እውነታወችን ያጋልጣል ብዬ ነው።