kasech1933 @ngest2017
Joined April 2017-
Tweets5K
-
Followers371
-
Following282
-
Likes7K
‼️‼️‼️አማራ ስማ‼️‼️‼️ በጀግንነት ጠላቱን ጥሎ ለአማራ ህልውና አንድያ ህይወቱን ለመስጠት ለራሱ ቃል በገባው መሰረት ትናንት በደብረብረሐን ዙሪያ በጀግንነት የተሰዋውን ጀግናውን የአሳምነው ዕዙን ፣ የነጎድጓዱን ፣ የመብረቁን ቃሉን ልንዘምርለት ፣ ልንፎክርለት ለትውልድ እንዲዘከር ልናደርግ ይገባናል እንጂ ሀዘን ውስጥ አንገባም ። በአንፃሩ ደግሞ ሳሲት ላይ ፶እለቃ ታደሰ ተገኝን ጨምሮ በሴራ ላለቁት የሸዋ ልጆች እንዲሁም የከሃዲውን የማስረሻ ሰጤን ታናሽ ወንድም አብርሐም ሰጤን ጨምሮ ከ30 በላይ ወንድሞቻችን መሰዋት የሆኑበትን እንዲሁም ከ40 በላይ የተማረኩበትን ሁኔታ የአፋሕድን ባለቤት እስክንድር ነጋን እና ታዛዡን መከታው ማሞን በወንድሞቻችን ደም አምርረን ፣ ጮክ ብለን አማራ የሆንን ሁሉ በአንድነት ልንጠይቃቸው ይገባል። ሳሲት ላይ የሆነው በምንም ተአምር የአገዛዙ ኃይል ከወንድሞቻችን በላይ ተዋጊ ሆኖ ሳይሆን የእስክንድር ነጋ እና የመከታው ተንኮል ውጤት ነው። ሳሲት ላይ የሆነው እና ይህን ያክል ወንድሞቻችንን ያሳጣን እነ እስክንድር ነጋ በፈጸሙት ሴራ አይደለም እንኳን ብንል የነ ኮሎኔል ማንነገርው እና ሌሎችም በየደረጃው ያሉ መሪዎች ንዝህላልነት የፈጠረው ክፍተት ወንድሞቻችንን ከፊሉ በጠላት እጅ እንዲወድቅ ከፊሉንም ለአላግባብ ሞት የዳረገ በመሆኑ ሊጠየቁበት ይገባል። ትናንት ማምለጥ እንዳይችሉ በተቆለፈ መጋዘን ውስጥ አጉረው በድሮን ያስጨረሱ ጨካኞች ምንም ተጠያቂነት ስለሌለባቸው ሦስት ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሳሲት ላይ በርካታዎች ተሰውተው በርካታዎች ተማርከው በመሪዎቹ ስህተትም ከሆነ ሳይጠየቁ ወይንም ደግሞ ከአገዛዙ ጋር በምክር እየሰሩት መሆኑ የማይጣራ በመሆኑ ነገ ራሳ ወይንም አልዩ አምባ ወይም የትም ቦታ ብትሆን መሪዎችህ እነ እስክንድር ነጋ እና መከታው ማሞ እስከሆኑ ድረስ ወይ በንዝህላልነታቸው ወይም ደግሞ በጭካኔና ተንኮል በአገዛዙ ከሚያስፈጽምቡህ ጥቃት ነፃ ነህ ማለት አይደለም። ስለዚህ የሸዋ ወጣት ከሚያስጨርሱህ በፊት ቢቻልህ እስክንድር ነጋን እና መከታው ማሞን ባሉበት በቁጥጥር ስር አውለህ በሀቀኛ አማራነት እየተዋደቁ ካሉት ከአሳምነው ዕዝ ከወንድሞችህ ጋር አብረህ ቁም። በንጽጽር ሁኔታውን ለማየት በተመሳሳይ ሰዓት በደብረብረሐን ዙሪያ ትናንት ቀኑን ሙሉ ከአሳምነው ዕዝ ኃይሎች ጋር ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ እና የአገዛዙን ኃይል እያራገፉት የሚገኙት ከናንተ የተለየ ጀግንነት ኖሯቸው ሳይሆን መሪዎቻቸው እንደ ጀግናው ቃሉ ከተራው ተዋጊ ጋር አብረው የሚዋጉ ከወንድሞቻቸው ፊት ቀድመው መስዋእትነት የሚከፍሉ ታማኞችና አሳልፈው የሚሰጧቸው ስላልሆኑ ብቻ ነው። ይህን የእስክንድር ነጋን ሸዋን ፣ አማራን ባጠቃላይ የማዋረድ ሴራውን በምትችሉት መንገድ የሸዋ ጠ/ግ በሚባለው ውስጥ ላሉ ፋኖዎች ተቆርቋሪ አማራ የሆናችሁ ሁሉ ይህን መልእክት አድርሱልኝ!!
@Asebeshoa @AnimutAb @AsayeDerbie @ROHAmedia @TekleYeshawT ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን! ውለታህን አንረሳም
የአፋብኃ እና አፋሕድ የውህደት ጉዞ እጅግ ካሳሰባቸው የሸዋ አማራዎች የተሰጠ መግለጫ! ቀን ህዳር 30/2018( December 9/2025) እኛ የሸዋ ተወላጅ አማራዎች በአሁኑ ሠዓት በአፋብኃ እና በእፋሕድ መካከል በሚደረገው የውህደት ድርድር ላይ ከፍተኛ ስጋት ያለን መሆኑን እንገልጻለን። ይኸውም:- አፋሕድ በላፉት ጊዚያት የበላይ የጦር አመራሮች ከነሚመሩት ጦር ፣ ወንድሞቻችን አጥንታቸውን ከስክሰው ደማቸውን አፍስሰው ፣ በተጨማሪም የአማራ ሕዝብ ከለት ጉርሱ ቀንሶ ያስታጠቃቸውን መሳሪያ ጭምር ይዘው ወደ ጠላት ኃይል መግባታቸው ሳያንስ የአፋሕድ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ማስረሻ ሰጤ እና እንዲሁም የድርጅቱ የደህንነት ክፍል ኃላፊ መስፍን(ተስፋሁን) ከፈለኝ ከአገዛዙ ጋር በአደባባይ የሰላም ስምምነት ተፈራርመናል ማለታቸው እየታወቀ ፣ የአፋሕድ ጉዳይ ያልጠራና በርካታ ችግሮች ያሉበት መሆኑ እየታወቀ አፋብኃ ከአፋሕድ ጋር የጀመረውን የውህደት ድርድር ሂደት አቁሞ እራሱን ማጠናከር አለበት ብለን እናምናለን። አፋብኃ ይህንን ማድረግ ካልቻለ ግን የሸዋ አማራ በአፋሕድ ምክንያት እስካሁን በከፈለው ዋጋ ላይ ደግሞ እንዲያስብ ይገደዳል። ሀ) እንደምታስታውሱት ሁሉ ጀግናውና ቀደምቱ አርበኛ አሰግድ መኮንን በሴራ በአገዛዙ እጅ ላይ እንዲወድቅ ተደርጎ ደብዛው ጠፍቷል። ለ) በእስክንድር ነጋ ቀጥተኛ ትእዛዝ እሱ ከሚመራው ውጭ ያለውን አደረጃጀት በስሩ ለማድረግ ወይንም ለማጥፋት ባደረገው ሙከራ የአማራን ህልውና ለማስከበር የወጡ በሁለቱም ወገን በሸዋ በርካታ ወጣቶች ደም በከንቱ ፈሷል ሐ) በተለያየ አጋጣሚ የያዟቸውን በይፋ ከሚታወቁት ውጭ የሆኑትን ጠንካራ መሪዎች ለአብነት የተጉለቱን አርበኛ ወንድወሰን አበበን ፣ የመንዙን መ/አ ሙላትን ፣ የተጉለቱን አርበኛ ተክለሐናን ፣ የይፉቱን አርበኛ ቢኒያምን የኦሮሞው ኃይል የሚፈጽመውን አሰቃቂ ግድያ አይነት ፈጽመውባቸዋል። መ) ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸውን የማንገልፃቸው ወንድምና እህቶቻችን ለአካል ጉዳት ተዳርገዋል። ሰ) በርካታ የሸዋ አማራዎች የአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝ አባላትና ደጋፊዎች ናችሁ በማለት ራሳ ውስጥ ከአገዛዙ ባልተናነሰ ሁኔታ አስረው እንደሚያሰቃዩዋቸው ይታወቃል። ይህ የሚያሳየው የአፋሕድ አባሎች በአንድ በኩል ከአገዛዙ ጋር ይነጋገራሉ ፣ ተልኳቸእን ሲጨርሱ ደግሞ እጅ ሰጠን ብለው ይገባሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ለአማራ ህልውና ትግል የወጡትን ወንድማና እህቶቻችንን ያሰቃያሉ ፣ ይገላሉ። ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ የህልውና ትግሉ መቋጫ የድል በር በሆነው ሸዋ ውስጥ ነው። ነገሮች ባግባቡ ታይተው እርምት ሳይወሰደባቸው ውህደት እንፈጥራለን ማለት በአጠቃላይ የህልውና ትግሉን በዘፈቀደ ትቶ ዛሬ በሸዋ የህልውና ታጋዮች ላይ በአፋሕድ እየተፈጸመ ያለው ነገ ያለ ምንም ቁጥጥር በአንድነት ስም በበርካታ መስዋእትነት የተገነቡትን የቴወድሮስ ዕዝን ፣ የበላይ ዘለቀ ዕዝን ፣ የምኒልክ ዕዝ እና የአሳምነው ዕዝ በአንድነት ትግሉን ለመቋጨት በሸዋ ላይ እንዳያልፉ ትልቅ አደጋና መሰናክል ሆኖ የሚጠብቃቸው ይሆናል። ማጠቃለያ ለአፋብኃ የአማራ ህልውናን ለማስከበር አጥንታችሁን በመከስከስ ፣ ደማችሁን በማፍሰስ ለከፋላችሁትና ወደፊትም ለምትከፍሉት መስዋእትነት ታላቅ አክብሮት አለን። በአሁን ጊዜ ከአፋሕድ ጋራ አንድነት ለማምጣት ከጅምሩ በህልውና ትግሉ ውስጥ አሉታዊ ሚና በተጫወቱት በነሻለቃ ዳዊት አደራዳሪነት የሚሰራው ሥራ ለህልውና ትግሉ ከፍተኛ አደጋ ነው ብለን እናምናለን። የአፋሕድ አመራሮች በተደጋጋሚ ወደ አገዛዙ እየገቡ ስለሆነ አፋሕድ በውስጡ ከተሰገሰጉት የአገዛዙ ወኪሎች እራሱን እስኪያጠራ ደግሞም በሸዋ ለተፈጸመው የወንድማማቾች ደም መፋሰስ በአፋሕድ ውስጥ ሊጠየቁ የሚገባቸው ተጠይቀውና ፍትህ አስፍኖ እስኪመጣ እና አፋብኃም ድርጅታዊ መዋቅሩን አጠናክሮ እስኪጨርስ ድረስ ድርድሩ እንዲቆም እንመክራለን። ቀጣዩን በኮመንት ላይ ያገኛሉ
@AbrarSuleiman ሰውዬው ኢትዮጵያ ውስጥ ሊሴ ገ/ማርያም ነው የተማረው አማርኛ ባይናገር ይገርመኝ ነበር ኢትዮጵያ ካደጉ የጅቡቲ ዜጎች አንዱ ነው አብረውት የተማሩ የአ አ ልጆች ይህን ያውቃሉ ይናገራሉ:: ዜግነት ጅቡቲያዊ ት/ቤት የተማረው ኢትዮጵያ የጅቡቲ ፕሬዝዳንት
The campaign starts today⚠️ #WhereIsAssegid #JusticeForAssegid
Rights groups are demanding POL amidst concerns over the wellness of writer-veteran Col. Aseged Mekonnen, whose whereabouts have been unknown since being paraded on state media last year as a POW. At the time keen observers raised concerns over apparent signs of torture. @omctorg @CVTorg @ICRC @ICRCEthiopia
Committee appeals for safety of disappeared Ethiopian writer Asegid Mekonnen Read more: shorturl.at/p47af
ዳግማዊ ምኒሊክ፣ አዲስ አበባ / Emperor Menelik II, Addis Ababa #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba
@dawit_giorgis @eskinder_nega ለዓመታት የዘለቀው የሻለቃ ዳዊት ፀረ አማራነት ጉዞ! “For me and for others, Mengistu was the best choice for several reasons. He had come from a poor family background and was not an Amhara, the dominant ethnic group under Haile Selassie. As a person and as a junior officer he represented our rejection of past values. He would bring about a greater sense that all Ethiopians were equal, an end to class arrogance and racism. Many of us felt he would embody the spirit of the Revolution and symbolize the change we wanted to bring about.” Read tears Dawit Wolde Giorgis, page 17. ውግዝ ከመ አርዮስ! ዳዊት ወልደጊዮርጊስ፣ እሱና በዘመኑ የነበሩ አብዮተኞች ለምን መንግስቱ ኃይለማርያምን እንደወደዱት ሲገልጽ “ለእኔም ለሌሎችም፣ መንግስቱ [እንደ መሪ] ዋነኛ አማራጭ ነበር” ይልና ለዚህም ሁለት ምክኒያቶችን በቀዳሚነት ያስቀምጣል። አንደኛ “ከድሃ ቤተሰብ ሰለመጣ” ሁለተኛ ደግሞ “በኃይለሥላሴ ዘመነ መንግስት የበላይነት ከነበረው የአማራ [ብሔር] ተወላጅ ስላልሆነ” ነበር ይላል። ይቀጥልና መንግስቱ ኃይለማርያም “ እንደ ግለሰብና እንደ መለስተኛ መኮንን [የኢትዮጵያን] ነባር እሴቶች አንቅሮ የተፋው[ትውልዳችን] ምልክታዊ መገለጫ ነበር” ብሎ የመንግስቱን ትዕምርታዊነትና አብዮታዊነት ያሞካሻል። ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ለመንግስቱ ያለው አድናቆት በዚህ አያበቃም። መንግስቱ “ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እኩል መሆናቸውን ያረጋግጣል፣ [የአማራውን] የመደብ እብሪትና ዘረኝነትም ያጠፋል” ብሎ በወቅቱ ተስፋ እንዳደረገበት በድፍረት ጽፏል። በዚህም አያቆምም “አብዛኛዎቻችን መንግስቱ ኃይለማርያም የአብዮቱን መንፈስ የሚላበስና ለማምጣት የፈለግነውን ለውጥ የሚወክል ሆኖ ተሰማን” ሲል መንግስቱን ይገልጸዋል።( Red Tears War, Famine and Revolution in Ethiopia, page 17) አማራ ስላልሆነ ወደድነው…የአማራውን የመደብ እብሪትና ዘረኝነት ያጠፋልናል ብለን ተስፋ አደረግን…የነባር እሴቶችን አንቅሮ የተፋው ትውልዳችን ምልክታዊ መገለጫ ሆኖ አገኘነው… የሚሉትን ቅንጭብጭቢ ግን የታጨቁ ስንኞችን ታዘቡልኝ፤ ከፈረሱ አፍ እንዲሉ። ዳዊት ፀረ አማራንትን፣ ፀረ ትውፊታዊነትን ( ባህል፣ ወግ፣ ልማድ፣ እምነት፣ የጋራ ብሄራዊ ማንነት፣ ታሪክ ወዘተ) እንደ አቋምና ርዕዮት በኩራት ያንፅባረቀበት አባባል ነበር። ዳዊት ወልደጊዮርጊስ አብዮቱ ከመምጣቱ ከጥቂት አመታት በፊት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ የመጀመርያ ዲግሪውን ሲይዝ በፊውዳላዊዉ የመሬት ስሪት ላይ የስርነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልግ አትቶ የጥናት ጽሁፍ አቅርቧል። አብዮቱ ሲፈነዳ ከታዋቂው የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ በህገመንግስት ዘርፍ በማስትሬት ዲግሪ ተመርቆ ነበር። በወቅቱ ከነበሩት ወጣት አብዮተኞች በእድሜው ከፍ ያለ፣ በትምህርቱ የላቀ፣ በስራ ልምድና በውትድርና አገልግሎት የብዙ አመታት አበርክቶ ያካበተ ወጣት ነበር። ኒውዮርክ ሆኖ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ስለፊውዳላዊው የመሬት ስሪት ኢፍትሃዊነትና ስለመሬት ላራሹ በተከታታይ በፃፋቸው መጣጥፎች ምክኒያት ስሙ በአብዮተኞች የገነነ ሰሞን፤ ዝናው ከመንግስቱ ኃይለማርያም ጀሮ ገባ። በአብዮተኛ ወጣቶች ጥያቄ ኢትዮጵያ እንዲመለስ ሆነ። ከመንስቱ ኃይለማርያም ጋር ተገናኘ፣ ብሎም አማካሪው ሆነ። ፀረ አማራና ፀረ እምነት የሆኑት የወቅቱ አብዮተኞች “ያፈጀና ያረጀ፣ ኋላቀርና አድሃሪ” ያሉትን የዘውዳዊ አገዛዝ የኢኮኖሚ መሰረት ለመገርሰስና ብሎም የአማራውና የጥንታዊት ኢትዮጵያ የባህል፣ የታሪክና የመንፈሳዊነት ማዕከል የሆነችውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የበጀት ምንጭ ለማድረቅ ስለፈለጉ፣ የመሬት ላራሹ አዋጅ ታወጀ። በወቅቱ ቤተክርስቲያኗ ኢትዮጵያ ውስጥ 13% ቱን የእርሻ መሬት በህጋዊ ይዞታዋ ስር አድርጋ በኢኮኖሚ እራሷን የቻለች መንፈሳዊም ልማታዊም ተቋም ነበረች።
ለመቆስቆስ እችላለሁ የሚል ነው። መልክትህን በሚገባ ሰምተናል። ዛቻው ብዙ እርቆ ሳይሄድ ቢቆም መልካም ነው። የበቀል ሰራዊትህን በእኛላይ ካሰማራህ፣ ማን ማንን ምን እንደሚያደርግ ወንዙን ስንደርሰው እንሻገረዋለን፣ ግን ከወዲሁ እወቀው፣ ወንዙ ሁሌም ደራሽና ደፍራሳ ነው። በደፍራሳው ወንዝ የተወሰደ እንጅ የተመለሰ የለም። አማራን አማራ አይገድለውም የሚል ብሂል እስኳድና ብአዴን፣ ብርቅየ የቁርጥ ቀን የፋኖ መሪዎቻችን ሲያስቀጥፉና ሲገድሉ ለአንድም ጊዜ “አማራን አማራ አይገድለውም” ብላችሁ አታውቁም። ህልውናን ለማስከበር የወጣው ፋኖ፣ ከውስጡ የተሰገሰጉትን ብአዴናውያንን፣ ገዷውያንንና እስኳዶች ሲያጠራ ግን “አማራን አማራ አይገድለውም” ትሉናላችሁ። አማራዊ ውቀረ ስብዕናውን ሸጦ ለጠላት ያደረ ከሃዲ አማራ አይደለም። ባንዳ ነው። ባንዳ ደግሞ ብሄር የለውም። እርስ በርስ “ከመገዳገል ይልቅ አንድነቱ ላይ ብታተኩሩ ነበር የሚበጃችሁ” ብሎ በኢሞራላዊ አመክንዮ ለመሞገት ይሞክራል። ባንዳ እና አርበኛ ተቀላቅለው አንድነትን የሚፈጥሩበት ምንም ርዕዮተአለማዊ መስተጋብር የለም። የአንድነት ኡኡታ ዘመቻ! “ይህንን የጎደፈ አመራር : ይዛችሁ እንድነትን በግል ሰልጣን ጥእሜት ለውጣችሁ : የትም እትደርሱም… በዚሁ ድክመታችሁ ከመግፉት ሳይዘገይ ከአንድነት ሀይል ጋር ቁሙ!” ስለ የአመራር ግድፈት ለመናገር የሞራል አቋም ከሌላቸው ሰዎች አንዱ ዳዊት መሆኑ እንዳለ ሆኖ “ከአንድነት ኃይል ጋር ቁሙ!” ያለው ግን የክፍለዘመኑ ፌዝ ሳይሆን አይቀርም። የእስኳድና የሃሳዊ ኢትዮጵያኒስቱን ጎራ የአንድነት ኃይል አድርጎ ፣ የእስክንድርና የመከታውን ወረበሎች በአንድነት ስም ተቀላቀሉ ማለትን የመሰለ የአስተሳሰብ ጉድፈት የለም። የእስክንድር፣ የእስኳዱና የሃሳዊ ኢትዮጵያኒስቱ ጎራ እየተፍረከረከ ሲሄድ፣ በአንድነት ስም ከጥፋት ለማዳን፣ የአንድነት ጩኸት በአራቱም ማዕዘናት እየተስተጋባ ነው። የአንተም ማላዘን የዚያ የኡኡታ ዘመቻ አካል ነው። መርዘኛ እና ተናዳፊ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም። ጊዜውን የዋጀ ርዕዮት ከህልውና ታጋዮች መሃከል የተሰገሰጉ ባንዳዎችንና ሰርጎገቦችን እንደወንፊት እያጠራ ፋኖን በአንድ አላማ ስር ሲያቀናጀው፣ ዳግም በአንድነት ስም ሰርጎ ለመግባትና አሁንም ትግሉን አዙሪት ውስጥ ለመክተት የምታደርጉት ሴራ ከተነቃበት ቆይቷል። መዋቅራዊ አንድነትን ከአላማ አንድነት ያስቀደመ፣ ቅርብ አዳሪዎችንና ሩቅ አላሚዎችን፣ ተደራዳሪዎችንና ለስርዓት ለውጥ ያጎፈረውን ፋኖ በስሜት ያጃመለ፣ የውሸት አንድነት መዳረሻው ከመነሻው የከሸፈ ነው። አላማችን የአማራውን ህልውና እስከዘለቄታው ማረጋገጥ ስለሆነ በጥገናዊ ለውጥ አንዱን አምባገነን አውርደን በሌላው አንተካም። አማራው እንደ ብዛቱ፣ እንደ ታሪካዊ ግዛቱ ( አፅመ ርስቱ) እንደ አቅሙ ሳይወከል ላለመመለስ ወስነን ስለወጣን፣ የምትወጣ ፀሃይ እንጅ የምትጠልቅ ጀምበር የለችንም። የበላይነት ያገኛችሁ ሲመስላችሁ ልታጠፉን፣ ስትዳከሙ ደግሞ በአንድነት ስም ልትዳበሉን፣ ስለአንድነት ታወራላችሁ፣ አማራን አማራ አይገድለውም ትሉናላችሁ። ቄሱን ከቤተ ክህነት፣ ሸሁን ከመስጅዱ፣ ሽማግሌውን ከሸንጎ አሰባስባችሁ የሽምግልና እሴታችን ታረክሳላችሁ። የሃሰት መንገድ ሄዶ ሄዶ ያልቃል። አሁን መራሩን ሃቅ ተጋፈጡት፣ ፋኖ መጀመርያ ውስጡን ከባንዳዎችና ከሰርጎገቦች ያጸዳል፣ ባልጸዳ መሰረት ላይ አንድነት አይገነባም። ያ ከሆነ ትህነግ ወያኔና የብልጽግናው ኦሮሙማ እዳቸው ገብስ ነው። አበባውን የሳልክበት ቀለምና የረገጥከው ቀይ መስመር “እንደአንተ በሙያው ማገልገል ሲችል ሁለት ህፃናት ልጆቹን ምሰኪን ሚሰቱን ጥሎ የወጣ አርበኛ ነው:: ከአናንተ ጋር እርቅና ሰላም እንጂ በአእናንተ ላይ እንኳን ጠመንጃ የማያነሳ እጁንም የሚያነሳ እልነበረም:: ጠላትን ለመውጋት እንጂ እናንተን ለመውጋት የመጣ እይደለም::”
የተገደልን እኛ፣ የተደፈሩ እህቶቻችንና ሚስቶቻችን፣ የተዘረፉ እናትና አባቶቻችን፣ የጥፋት አዙሪት ውስጥ የተከተተ ህዝባችን፣ ከቅርብ ሆነን በደላችን እምናውቅ እኛ ነን። አንተ ከ12 ሺ ኪሎሜትር ርቀት ሆነህ፣ አበባውን እንደ መልአክ እኛን እንደጭራቅ ለመሳል መሞከርና ብሎም ባልዋልንበት እንደገደልን አድርጎ መወንጀል፣ ያም አልበቃ ብሎ፣ ገዳዮችን አሳልፋችሁ ካልሰጣችሁ “ዘመዶቸን ለበቀል” እልካለሁ ያልከው ግን ቀይ መስመር ያለፈ ስለሆነ፣ በተናገርከው ልክ በተግባር ከሄድክበት ለሚያመጣው መዘዝ ተጠያቂ መሆንክን ከወዲሁ ልናስጠነቅቅህ እንወዳለን። ባንዳ ብሄር የለውም ክህደት ማንነትህን ይሰርዘዋል። ማንነት የመወለድ እጣ ፈንታ ብቻ አይደለም፤ ማህበራዊ ሂደትም ስሪትም ነው። ማንነት በባለማንነቱ በውዴታ ይታቀፋል ወይንም በፈቃድ ይፋቃል። ሰው ከተፈጠረበት ማህበረሰብ እራሱን ያገልላል። ግለስቦች ከማህበረስቡ እሴቶች ሲያፈነግጡ ሊገዘቱ፣ ሊወገዙና ሊጋዙ ይችላሉ። ከማህበረስቡ ተለይተው እንዲባረሩም ሊወሰንባቸው ይችላል። ከማህበረስቡ ውስጥ እያሉም መሰረታዊ የማህበረሰባዊ መብቶችን ሊነፈጉ ይችላሉ። ትውፊታዊ ማንነት (አማራነት) እንደ ርዕዮተአለማዊ/ታሪካዊ/ፖለቲካዊ ማንነት ነው። አማራ ሆነህ ልትወለድ ትችላለህ፣ የአማራን መሰረታዊ እሴቶች አንቅረህ ከተፋህ(መሰረታዊ እሴቶቱን ስለጣልክ) በአማራነት ተሳትፎህ ላይ እግድ ሊጣል ይቻላል። ብሎም ፀረ አማራ ከሆንክ የህልውና ስጋት ስለሆንክ ልትወገድ ትችላለህ። የፖለቲካዊና የሞራል ማንነት ( የሞራል ብሄራዊነት) ከታማኝነት፣ አብሮነት፣ ከጋራ ብሄራዊ ማንነት ጋር የተቆራኘ ነው። ከአማራ ህልውና አንፃር የቆመ ( ባንዳ) አማራነቱን ስለካደ የማህበረሰብ አባልነቱን እንደሰረዘ ይቆጠራል። “ውግዝ ከመ አርዮስ”ይባላል እኮ! ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በተደጋጋሚ በአማራው ላይ ክደትን ስለፈፀመ፣ እንኳን ስለአማራ አንድነት ሊሰብክ ይቅርና፣ አማራ ነኝ ለማለት የሞራል ቁመና የሌለው ከአማራነት እሴት የተፋታ ውግዝና መናፍቅ ነው። ፍራንዝ ፋኖን “ ለቅኝ ገዥው ያደረ ባንዳ ከቅኝ ገዥው የከፋ ፍጡር ነው።” ይላል። ምንም አደረግኩ ምንም አማራ ነኝ ማለት አይቻልም። ውግዘት ከማህበረሰቡ እንጅ ከአንተ እጅ አይደለችም። የማንነት ደረጃ አውጭ እየሆንኩ አይደለም። ወይንም አግላይ ብሄረተኝነትን እያራመድኩ አይደለም። ግን የማህበረሰቡን ጤንነት ለመጠበቅ ግን ከአማራው የሞራል ማህበረሰብ መገለልህ አስፈላጊ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ውግዝ ከመ አርዮስ! ውግዝ በሉልኝ።
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) የተሰጠ መግለጫ
@fetanewbaburu የራያ ሕዝብ ወሎነን እያሉ ነው: የሰው ወርቅ አያደምቅ በግድ ትግሬ ሁኑ አይ ህወሐት ዘንድሮም ትቢት አለቀቃችሁም
Ethiopian Embassy Mos... @ETEmbassyMOW
4K Followers 399 Following This is the official X handle of the Ethiopian Embassy in Moscow, Russia
Aimee ✊🏾💚💛... @AimeeGuangul
288 Followers 1K Following "When injustice becomes law, resistance becomes duty" ~Jefferson
Abel Balew @AbelBalew12
3 Followers 152 Following
MIZANU M. ⚖️ @tabor97
5K Followers 1K Following @OhioState 𝒜𝓁𝓊𝓂𝓃𝓊𝓈 ⭕️🙌 ℌ𝔬𝔭𝔢. 𝔍𝔲𝔰𝔱𝔦𝔠𝔢. ℭ𝔬𝔪𝔭𝔞𝔰𝔰𝔦𝔬𝔫. 𝔗𝔯𝔲𝔱𝔥
Yonas @YonasHaile_
292 Followers 137 Following FANO - Addis Ababa -ሸዋ/Shewa/Shoa! Menelik!Haile Selassie!
sami king @o_marion21
15 Followers 349 Following
Duke of Amhara⚜️ @LijMark1
324 Followers 319 Following “As to my origins do not imagine, my friend, that they are humble, for I am of the House of Amhara” - Aba Gorgoryos(1658) https://t.co/Or00OOcaCe
Dave @DukeOfShewa
2K Followers 474 Following Software Engineer, Amhara Nationalist "Make #Amhara Great Again" #MAGA
ፈለገ አስራ�... @NegasheBrt1192
11 Followers 37 Following
Simie Wodajo @WodajoSimi13589
21 Followers 813 Following
Etagen Leuel @EtagenL7452
4 Followers 50 Following
Fano @ForeverAmhara1
346 Followers 1K Following
Henok @Henok17129766
192 Followers 2K Following
Shito Nigussie @NigussieSh45882
54 Followers 138 Following
michael eshete @eshete_mic33491
1 Followers 3 Following
Youm Fesseha @YoumABF2
5K Followers 4K Following Proud Ethiopian American - ኢትዮጽያን አትንኩብን! I support education, development, investments, and self-reliance.
Robel Alemu | ሮቤ�... @TheFitawrari
12K Followers 1K Following Human Rights Advocate | Communications Director & Senior Analyst at @AAA_Amhara. Reposts ≠ Endorsements. Contact: [email protected].
Endalke Chane @chane_endalke
134 Followers 869 Following
𝓶𝓮𝓱𝓪𝓻�... @MehariNega90487
46 Followers 1K Following Free speech is essential to a functioning democracy.
አማራ(Amhara) @Asebeshoa
403 Followers 40 Following
Nibret Abera @AberaNibre3985
2 Followers 53 Following
Abayneh Shewaye @ShewayeAba96503
128 Followers 1K Following
Gigi @GKurabache47571
1 Followers 7 Following
Abel Mitike Girma Che... @ACherint64397
10 Followers 220 Following
አማራታጠቅ @Taytu123
299 Followers 1K Following
Petr keb @Kebr21485Petros
309 Followers 3K Following Be home or death ☪️✝️🪮🐅🦅🤫9 Touch you, my mother. my country you are going to have problems with me🇪🇷🇸🇩🇸🇴🇪🇹
Abunu Ashenef @AbunuAshenf4477
1 Followers 48 Following
karo🇨🇦 @karo4yvr
68 Followers 588 Following
tariku asefera @AseferaTar67457
1 Followers 50 Following
Wonder Amhara @AmharaWond52476
63 Followers 1K Following
Zee Ashine @AshineZee
23 Followers 283 Following
Rodas Solo @RodasSolo60770
1 Followers 48 Following
simegn.teshome28@gmai... @SimegnT43827
4 Followers 899 Following
Andinet Gebre @andinet_gebre
655 Followers 3K Following I fight for a democratic Ethiopia, where the rights of all people are respected, their freedoms are upheld, and no one is persecuted for their political view.
Dr Temesgen B. Djalet... @DDjaleta
14 Followers 201 Following A burial of a Seed is, a promise for a forest.
manalebesh agonafer @MAgonafer
76 Followers 2K Following
Efrata Debele @efra49658
4 Followers 85 Following
Nasr Mahamedtum @mahamedtum8575
4 Followers 190 Following
Sultan Muhaba @SultanMuha62334
1 Followers 28 Following
Yayesh Workneh @YayeshW1234
25 Followers 719 Following
Smewckot @SmewckotMLbGT
91 Followers 2K Following
Desta M @DestaM333655
1 Followers 65 Following
Jana @MTDillard3712
56K Followers 31K Following #Christian. No judgement - but no porn. Love bass fishing and old movies. No DM
Natures Core @NaturesCorex
36K Followers 0 Following 🌿 Daily Gardening Tips 🏡 DIY & Home Hacks 💡 Practical ideas that save money 👇 New tips every day
Somsonite @Somsonite11
137 Followers 370 Following
Abebe Fentaw @AbebeFentaw06
491 Followers 21 Following
Spacex Report @spacexreport
838 Followers 8 Following News, updates, and reports about Spacex and related industries
Martin Plaut @martinplaut
393K Followers 1K Following South Africa, the Horn of Africa. Fellow, Institute of Commonwealth Studies. Made in 🇿🇦🇪🇺🇬🇧
History Defined @historydefined
665K Followers 229 Following Learn Weird Things About History @[email protected] As an Amazon Associate I earn from qualifying purchases.
Yonas @YonasHaile_
292 Followers 137 Following FANO - Addis Ababa -ሸዋ/Shewa/Shoa! Menelik!Haile Selassie!
ትዝብቱ 🔥 @Geteriew1
10K Followers 73 Following ፩🔥የአማራ ፖለቲከኞች ለአማራነት ወጥረክ ታገል። ፪🔥የአማራ ፖለቲከኞች ከአንጋሽነት ውጡ ። ፫🔥አማራ ለአማራነትህ ወጥረህ ተባብረህ ስራ። ፬🔥አማሮች በገዛ ሀገራቸው ለምን ባይተዋር ሆኑ? ፭🔥አማራው ወገንህ በግፈኞች ጥቃት ሲደርስባቸው ቆመህ አተመልከት
Health & Nutrition Ti... @healthnutritipz
337K Followers 45 Following Biohacking, Supplements, Nootropics, Bioenergetics, Vitality & Pharmacology Secrets. Not Medical Advice.
አዲስ አበቤ @addisabebaa
5K Followers 314 Following
Sibobugingo Joël @JoelOptimist1
71K Followers 692 Following MSc in Crop Sciences || BSC Horticulture|| Communication|| Owns a farm || Owner of Green Acre Farms Ltd ✨Farming insights
Cardio Arena @CadioArena
483K Followers 100 Following Giving you actionable tips to help you boost your energy level & confidence. I share insights on health & wellness. MSc Physiotherapy | BSc Pharmacognosy
Jasiel Created To Hea... @JasielCTH
26K Followers 986 Following BUSTING BIOFILM & DESTROYING 🪱DEMONS🪱🙏
Amhara Capacity Build... @ACBI_Official
2K Followers 6 Following Advancing knowledge, leadership, heritage, economic self-reliance & institutional development.
michael eshete @eshete_mic33491
1 Followers 3 Following
Youm Fesseha @YoumABF2
5K Followers 4K Following Proud Ethiopian American - ኢትዮጽያን አትንኩብን! I support education, development, investments, and self-reliance.
𝕭ybrss🎼 @bybrssbahi
1K Followers 699 Following ዝምታህን ያልተረዳ ንግግርህ አይገባውም‼️ 🇪🇹 🎶 #ኢትዮጲክስ | #ETHIOPIQUES 🎶 ሙዚቃ 🎶 https://t.co/vGF3LEl5Ik || ⚽ Viva✌️ @Arsenal🔴⚪ @realMadrid⚪
Robel Alemu | ሮቤ�... @TheFitawrari
12K Followers 1K Following Human Rights Advocate | Communications Director & Senior Analyst at @AAA_Amhara. Reposts ≠ Endorsements. Contact: [email protected].
አማራ(Amhara) @Asebeshoa
403 Followers 40 Following
OpTic Venti @OpVenti9
691 Followers 152 Following Ethiopian History | Religion | Culture | Check out my site 👇
Tordit- ቶ 🦁🦅 @Fano_Eagle
1K Followers 713 Following የአማራ ፋኖ ደም በከንቱ አይፈስም። የሚከፍሉትም መስዋትነት ዘመናችንን እስከመጨረሻው ይዋጀናል። በፈጣሪ ፍቃድ፣ በክንዳችን ብርታት የአማራ ህዝብ ነፃነት ዳግም በክብር ይወለዳል። የአማራ መንግስት፣ በአማሮችና ለአማሮች ለዘላለም ይፀናል 🦁🦅💪🏾💥‼
Abdela Edris @FanoShewa7899
54 Followers 105 Following
ይፋቴዉ @ZemenuDejene
23 Followers 52 Following
ᴀʀᴛ ᴏꜰ ᴘʜ... @Artofphysique_
540K Followers 97 Following I am a writer and fitness enthusiast. I create exercise and diet tips to help you live a healthy lifestyle.
አዲስ አበባ�... @not_a_herd
5K Followers 3K Following የአዲስ አበባ ነፍጠኛ 💚💛♥️💙🤍 🇺🇸⚖️ፍትህ እና ፍርድ MERCY to the GUILTY is CRUELTY to the INNOCENT። A.S.
Dr. Mark Mengesha @UnderCoverAmhar
1K Followers 7K Following
Ras Menelik ኢቶሪ... @RasMenelik2
2K Followers 224 Following Stop Amharans genocide justice for all ⚖️ Amharans. (I Stand With Tedy Afro) ETORIKA my opinion is my own, I blocked idiots, morons, traitors,bandits& bigots!
Dekike Menelik @DekikeMenelik
5 Followers 1 Following
Minalachew Simachew @minalachew_s
13K Followers 469 Following Radio and TV journalist, Passionate about Broadcast Journalism
Wazema Radio | ዋዜ... @Wazemaradio
80K Followers 364 Following “ዋዜማ ሬዲዮ” ለተሻለና ሚዛናዊ መረጃ ፍሰት የሚሰራ የሚዲያ ተቋም ነው። ይከታተሉን! ቴሌግራም ላይ wazema_radio
አማራብቻ። @getamhara
4K Followers 1K Following “We should go to the kingdom of our forefathers,The kings of Amhara. We shall die by the gets of Amhara while defending Her” - KING LEBNA DENGEL (1508 - 1540)
Semahagn Gashu Abebe @SemahagnAbebe
10K Followers 596 Following
Tatek A. @marthaabeb87724
795 Followers 1K Following
ፋ ኖ ደብተራ�... @Gimmy07533588
1K Followers 4K Following
David Shinn @AmbShinn
16K Followers 158 Following Tweets from the blog of David H. Shinn, former U.S. ambassador to #Ethiopia and #BurkinaFaso [Please direct requests to dhshinn(at)earthlink(dot)net]
Dej-Azmach | ደጅ-�... @TheDejazmach
15K Followers 992 Following It is a privilege to experience a renaissance & an even greater privilege to participate in one. Chronicle and Advocate. Pan-African የድሮ ስርዓት ናፋቂ. 🟢🟡🔴
lemn sissay OBE FRSL @lemnsissay
98K Followers 3K Following Writer. Trustee: @FactoryIntl Trustee: @GoldFSF VP: @FoundlingMuseum
MIZANU M. ⚖️ @tabor97
5K Followers 1K Following @OhioState 𝒜𝓁𝓊𝓂𝓃𝓊𝓈 ⭕️🙌 ℌ𝔬𝔭𝔢. 𝔍𝔲𝔰𝔱𝔦𝔠𝔢. ℭ𝔬𝔪𝔭𝔞𝔰𝔰𝔦𝔬𝔫. 𝔗𝔯𝔲𝔱𝔥
Ethio-American Develo... @EA_DevCouncil
119K Followers 2K Following የዕድገት ምክር ቤት To advance the economic empowerment, human rights, and social progress of Ethiopian Americans and Ethiopians. 🇺🇸🇪🇹
ፍኖተ ዐማራ @AntenehAmhara
1K Followers 556 Following
Graham Peebles @peeblesgraham
7K Followers 113 Following Writer & charity worker. Running teacher training & education projects in India Ethiopia Sri Lanka Palestine aimed at acutely disadvantaged children and women.














