Jesus is Love @Wossiman
Am always happy with ma life....tnx God Ethiopia Joined March 2013-
Tweets85
-
Followers7
-
Following239
-
Likes129
ፓይለቱ ፋኖ ማስርሻ ሰጤ እና እውቁ ጋዜጠኛና አንጋፋው ፓለቲከኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ ሁለቱም ሙህራን ናቸው ከበቂ በላይ ሃብትም ቤተሰብም ነበራቸው በፈለጉበት ቦታ በቅንጦት መኖር ይችላሉ ለአማራ ነፃነት መስዋት እየከፈሉ ያሉ ጀግኖች ። ክበሩልን የእኛ እንቅዎች!!
ሰበር ዜና = ጎንደር ጀግና ወልዳለች = በኮብልስቶን ስናይፐር የማረከው ጀግና 17ን መከላከያ ከአጋደመው በኋላ በክብር ተሰውቷል። በጎንደር ከተማ በነበረው ውጊያ ስናይፐር ተኳሹን ኦነግ በኮብልስቶን ጭቅላቱን በመምታትና በመቀማት ሌሎችን 17 ገድሎ
Weaponization of Cholera pandemic has resulted death of Amhara in camps. Innocents whose Amharaness taken as a crime; being mass kidnapped & forced into concentration camps, are dying of cholera-denied of medical treatment & lack of access to food. it is Genocide! #WarOnAmhara #AmharaGenocide @MikeHammerUSA @USAmbUN @USEmbassyAddis @EU_Commission @BBCAfrica @JosepBorrellF
More than 100,000 Amhara lives are critically threatened in the regimes camps. #Weaponizedpandemic #WarOnAmhara #AmharaGenocide @UN @AUC_MoussaFaki @EUinEthiopia @MikeHammerUSA @USAmbUN @USEmbassyAddis @hrw @amnesty
የአገሪቱ ፕሬዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና፣ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከተኳረፉ፣ ድፍን 7 ወር ሞላቸው። አብይ አህመድ በግል ባህሪው ስብዕና የለለው ሰው እንደሆነ የቅርብ አማካሪዎቹ ይመሰክሩበታል። ልክ እንደ ድመት ዝም ብሎ ያኮርፋል፣ ለሱ ቀበቷቸው ከፍ ዝቅ እስኪል ድረስ ያላሽራገዱትን ሰዎች ከመሬት ተነስቶ ፊት መንሳትና አይኑን ማጉረጥረጥ ግንባሩን መቋጠር፧ ከንፈሩን መንከስ አብሮት ያደገው ስብዕናው እንደሆነ ተደጋጋሚ ግዜ ለሱ ቅርበት ካላቸው ሰዎች ስምተናል። አብይ አህመድ ከአባቱ ጋር እንደ ልጅ ተቆንጥጦ ያላደገ፣ ከ4 አመቱ ጀምሮ እናቱ ጋር በዙረት ያደገ ሲሆን አንድም ቀን በልጅነቱ የወንድልጅ ብትር ገርፎት የማያቅ ለዕናቱ ብርቅየ አይነት ብቸኛ ተከታዮዋ ስለሆነ ( እናቶች ሆዳቸው ስለማይችል አንድ ቀን እንኳን ተቆንጥጦ ያላደገ) ያገኘውን እየዘለፈ ልጅነቱን የቀጨ ሰው ነው። ለዛም ነው የመጀመሪያ የስልጣን በአለ ሲመቱ ቀን አባቱን ከነመፈጠሩ እረስቶ በዕናቱ ብቻ ንግግሩን እያብላላ የኢትዮዽያን እናቶች ሆዳቸውን ሰርስሮ ለመግባት ጥረት ሲያደርግ የነበረው። እናም ብዙ የሱ የስራ ባልደረቦቹና አማካሪዎቹ ሲናገሩ አብይ ቶሎ የሚያኮርፈውና በዕድሜ ትልልቅ ሰዎችን እንደፈለገ የሚያጣጥላቸው ከፍ ሲልም አፀያፊ የሆኑ ስድቦችን ሲሳደብ ብዙ ግዜ ፓርላማ ላይ የተሰማው ሰውየው ችግሩ ከዕድገቱ ጀምሮ ስድ አደግ ሆኖ ከማደጉ ጋር ተያይዞ እስኩሁን ድረስ የአስተዳደጉን ባህሪ ባለመላቀቁ ነው ይላሉ የሱ የቅርብ ሰዎቹ። ፕሬዝዳንቷም በመጨረሻ የአገልግሎት ዘመኗ የዚህ ዱርየ መጫዋቻ ሆና ይሄው ካኮረፋት ድፍን 7 ወር ሆኗታል። እሷም እንዲህ ሆና ከዚህ ሰውየ ጋር አብራ አገር እያፈረሰች ወይ በክብር ስልጣኗን አለቀቀች ይሄው ካኮረፋት መሪ ጋር አብራ ቆማለች። እንደውም በዚህ ሁለት ወር ውስጥ ለአብይ የሚሰጥ ደብዳቤ ወይም መልዕክት ከደረሳት እኔን አያናግረኝ ካኮረፈኝ 7 ወር ሆኖታል እያለች ማውራት ጀምራለች። #AmharaGenocide in #Ethiopia
መንግስቱ ዓለም ይባላል። ውልደቱና እድገቱ ባህርዳር ዙሪያ ወረዳ ነው። በሀገሪቱ ትልቁ በሚባለው ፕሮጀክት የአባይ ግድብ ተቀጥሮ ሌት-ተቀን ይሰራ ነበር። እርሱን ጨምሮ በርካታ በግድቡ የሚሠሩ የአማራ ተወላጆች ተጠርንፈው ወደ ኦሮሚያ ተወስደው በተለያዩ መጋዘኖች ውስጥ በበሽታ እየተሰቃዩ ይገኛሉ። #WarOnAmhara #AmharaGenocide in #Ethiopia
የምክክር ኮሚሽን እሚባል ነገር የለም። አንሰማህም። በፋኖ ገመድ ውስጥ ያለውን አብይ አህመድን ለማዳን እሚደረግ ምክክር የለም። ይሄንን መንግስት ለመገርሰስ እንጅ ለማዳን እሚደረግ ምንም አይነት የትግል ግብ የለንም። አገራዊ የምክክር ኮሚሽን እሚባል የአብይ አህመድ አዳኝ ቡድን ጋር አማራ ተቀምጦ አይደራደርም። እምንታገለው የ32 አመቱን አጥፊያችንን ህገ መንግስትና መንግስት ለማፍረስና እራሳችን የተሳተፍንበት መንግስት ለማቋቋም እንጅ መልሰን በዚህ ስረአት ውስጥ ለመቆየት አይደለም። በውጊያም በዲፕሎማሲም የደቆስነውን መንግስት ለድርድር አንጠራውም። የምንጠራው ለሰራው ወንጀል ለመጠየቅ በህግ ፊት እንዲቆም ብቻና ብቻ ነው። #AmharaGenocide in #Ethiopia #AmharaConcerntrationCamps
ተጀምሯል! Fascism is history in Europe, it thrives on in #Ethiopia. Apartheid is history in South Africa, it lingers on in Ethiopia. The #Amhara people are facing both under Fascist Abiy regime. @MikeHammerUSA @amnesty @UNHumanRights #AmharaGenocide #Amharaconcentrationcamps
Stop #Amharaconcentrationcamps from spreading! Fascism is history in Europe, it thrives on in #Ethiopia. Apartheid is history in South Africa, it lingers on in Ethiopia. The #Amhara people are facing both under Fascist Abiy regime. @MikeHammerUSA @amnesty @UNHumanRights #AmharaGenocide @UN @antonioguterres
More than 100,000 Amhara lives are critically threatened in the regimes camps. #Weaponizedpandemic #WarOnAmhara #AmharaGenocide @UN @AUC_MoussaFaki @EUinEthiopia @MikeHammerUSA @USAmbUN @USEmbassyAddis @hrw @amnesty
#Amhara have been systematically marginalized, humiliated, maimed and killed for over 50 years now. Every sensible #Ethiopian agrees this has to be stopped. Fano symbolizes the ever-shining Ethiopian spirit of resistance to injustice! #JusticeForEthiopia #AmharaGenocide @SecBlinken @RepGaramendi @USEmbassyAddis @USAinKSA @BBCWorld
@SuleimanAbdell7 ፋኖ ነት ይሂ ነው💚💛❤💪💪💪
ፋኖ ማነው ካለህ እንዲህ በለው Who is #Fano? Literally means patriot! Who serve their community and Ethiopia according to their trades during peacetime whereas defending the same against oppression and aggression. Fano played a pivotal role in defending Ethiopia against colonialism. @SecBlinken @VP @CNN @AJEnglish @TheCradleMedia @nytimesworld @UNHumanRights @BloombergAfrica
#AmharaGenocide is here and now Earlier today, fascist Abiy has killed over 300 #Amhara civilians, including a 3-year-old baby girl, in a drone attack in a town called #Finoteselam . 3 churches were destroyed by the attack too. #JusticeforEthiopia @hrw @POTUS
ዋሽንግተን ፖስት ፋኖን አሸባሪ የሚያስብለው በፋኖ የተፈፀመ ድርጊት አለማገኘቱን ዘገበ። ዋሽንግተን ፖስት ወርለድ ኒውስ፣ ጆርዳን ጋዜጣ የህንዱ ቻካር ታየምስ በተመሳሳይ ሰአት ስለፋኖ ይዘውት ባወጡት ዘገባ ላይ ታጣቂዎቹ በውጊያ ስምሪት ላይ ሆነው በነሱ የተደፈረ እንስት፣ የተዘረፈ ሀብት በግፍ የተገደለ ንፁሀን፣ በሙርኮ ላይ ያለ ወታደር እራሱ እንዳላገኙ ነው የዘገቡት። በተለይ ጆርዳን ጋዜጣ ይዞት በወጣው ሀተታው ፋኖ በሽምቅ ተዋጊነት ራሱን ያጎለበት ባለው ህዝባዊ ወገንተኝነት ነው ብሏል። ዋሽንግተን ፖስት በበኩሉ ፋኖ አደገኛ የማጥቃት አቅም እንዳለው ዘግቦ ቡድኑ በሰሞውኑን ያደረገው ውጊያ የአቅም መፈታተሽን ለማወቅና ያለበትን የመሳሪያ ችግር ለመሟላት እንጅ የጨበጣ ውጊያ አለማድረጉን ነው የዘገው። ጋዜጣው አክሎም መንግስት ፋኖን ደመሰስኩ ቡልም በመንግስት የተገደለ የፋኖው ቁጥር ለድምሰሳ አይበቃም ብሏል። በተቃራኒው ፋኖ የገደላቸውና የማረካቸውን የመንግስት ሀይሎች ብዙ መሆናቸውን ነው የዘገበው። ብልፅግና ግን ይችን ሀቅ ክዶ ተበተነ ይለናል። የአለማቀፍ መርማሪ ጋዜጠኛች ግን እንዲህ እራቁቱን ያስቀሩታል። ይህ አንዱ የሰሞውኑን የዘመቻ ውጤት ነው። - #AmharaGenocide #Ethiopia @POTUS @SecBlinken @CNN @BBCWorld @AJEnglish @USEmbassyAddis
ከወለድኩኝ 4ተኛ ቀኔ ነው 5ኛ ቀኔን ልጀምር ስል እላየ ላየ ላይ ቤቴን አፈረሱብኝ። አራስ ነኝ ስላቸው ባልሽን ጠይቂው እኛ ባልሽ አደለንም አሉኝ የት ልሂድ ልጀን ፀሀይ ይወጋብኛል ስላቸው ጥላ አለበት የትም ሂጅ አሉኝ አለች አንዲት እናት @AbiyAhmedAli
ቃል የዕምነት ዕዳ ነው #አምሓራ ሰውየው ግን ለዚህ ትሁትና ጨዋ ህዝብ መልሱ ቃልም እምነትም የለኝም ብሎ ፕሪቶሪያ ላይ የክህደት ፊርማውን አኑሮ አላቃችሁም አለን። የምንታገለው ከካደን፣ ከገደለን ከወረረን፣ ካስጨፈጨፈን ከሚያሳድደን ስረአት ጋር ነው። እንደ ህዝብ ይሄ ህዝብ እስከመጨረሻዋ ሰአት ድረስ ታግሶ ነው አሁን በቃህኝ አልፈልግህም ያለው። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @ReutersAfrica @POTUS @TopGear_BBCA
ሀሽታጉ ተጀምሯል The Fano struggle for survival will not only succeed in curtailing #AmharaGenocide but also save others who would undoubtedly be the target of extermination by the hoard of uniformed marauders the gov't has unleashed on the northern Ethiopian countryside #JusticeForEthiopia @BBCAfrica @AUC_MoussaFaki @AJA_Egypt @AJEnglish @POTUS @BloombergAfrica @SecBlinken
Agdage @Agdage3
1 Followers 11 Following
easterner @abnet47973702
9 Followers 28 Following
ethiopia service🇪�... @EthiopiaService
45K Followers 3K Following Media/News Com Youtube:- https://t.co/R3Kb3qcHcC Facebook page:- https://t.co/rI0IDU1EVP
Steven Syder @steven_syder4
32 Followers 487 Following Alternative Entertainment Dance and Electronica Entertainment Creators Creators Business & Finance Grime Health Health
Hulubante Abebe @hulu8905
324 Followers 1K Following 😊 Freedom is not a destination its state of mind 💚💛❤️
Andargachew Tsege @AndargachewTse2
34K Followers 275 Following "Free Meskerem Abera and all political prisoners who have been unjustly imprisoned for being Amharas and for standing against Amhara Genocide."
Getachew K Reda @reda_getachew
492K Followers 436 Following Advisor Minister to the PM on Eastern African Affairs, FDRE; Former President, Tigray Interim Regional Administration
AmharaAQuila (Elias) @FanoRising
20K Followers 625 Following Make Amhara Great Again (MAGA) ፨Amhara Nationalist and Revolutionary/ Political Analyst
ትዕግሥት መ�... @tigmen1706
13K Followers 1K Following mother, sister , daughter , wife , doctor and first of all a proud Ethiopian. MBChB, MRCOG, MBA (IH)
Dawit Arega-@VisitEth... @visitethiotours
10K Followers 5K Following Explore Africa with ease! 🌍 Verified Tours | Transport | Accommodations all in one place. Book your next experience 👇 📞 +251 920 337314 @visitethiop
Amhara Professionals ... @AmharaUnion
13K Followers 76 Following የአማራ ባለሞያዎች ማህበር (አምባ). Retweets ≠ endorsements
Genet Getachew @GenetGetachew7
5K Followers 503 Following Ethiopian,#Feminist, politics. If you don't fight for freedom, slavery is your choice.
Robel Alemu | ሮቤ�... @TheFitawrari
12K Followers 1K Following Human Rights Advocate | Communications Director & Senior Analyst at @AAA_Amhara. Reposts ≠ Endorsements. Contact: [email protected].
ማሂ አማራዊ�... @Maie97856449
7K Followers 368 Following I am proud to be Amhara and yes,I am Amhara first💚💛❤ #Amhara #AmharaGenocid #በቃ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙነው ለአምሳ ሰው ጌጡ ነው https://t.co/eO8VukUob5
MAGER | ማገር @magermedia
8K Followers 29 Following እኛው ነን! ታሪክ መርምረው፣ ሃሳብ አንጥረው መላ የሚፈጥሩ፣ የእውነትን መንገድ የሚያበሩና የሚመሩ ሊቆቻችንን ይዘንና በዘመናዊ የመገናኛ መሳሪያዎች ታግዘን ህዝባችንን በሃሳብ በማገናኘት የወደፊት እድሉን የሚቆጣጠርበትን ማማ የምናቆምለት እኛው ነን!
Amhara Youth Associat... @amhara_youth_US
38K Followers 598 Following The offical Amhara youth association (AYA) page | we are group of people demanding justice for Amhara | https://t.co/2fMFBzyWq6
yalelet wondye @yaleletwondye1
16K Followers 79 Following ©Journalist and social media |Activist| ®Ethiopia
AA @AniAbrham
15K Followers 3K Following
Belete Kassa Mekonnen @kassa_belete
54K Followers 400 Following journalist @ethiofocusnewsፎከስ,G/manager @Durap multimedia & events plc Former journalist@asrat media, Former Secretariat @NaMA political party,
Asteraw Kebede || አ... @RasAsteraw
21K Followers 769 Following እኔ አማራ ብቻ ነኝ!!! አማራነቴን ያላከበረ ህብረ ብሔራዊነትም ሆነ ኢትዮጵያዊነት ከአማራነቴ ሊቀድሙ አይችሉም። እነዚህ አማራነቴን ካፀናሁ በኋላ የሚቀጥሉ ሁለተኛ ጉዳዬ ናቸው!!!
Alwihda Info @alwihdainfo
160K Followers 22 Following 1er média #Tchad-ien. L'actualité internationale avec @alwihdainfo | في قلب الأخبار الدولية At the heart of international news / https://t.co/qGAonD096M
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇ�... @EliasMeseret
237K Followers 990 Following Editor-in-Chief @AmjamboAfrica, Founder @MeseretMedia and @EthiopiaCheck, Former @AP reporter in Ethiopia
Ambassador General Ba... @ButaDubi
59K Followers 151 Following Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in #Nairobi and Permanent Representative to @UNEP and @UNHABITAT
Fitsum Arega @fitsumaregaa
559K Followers 1K Following DG Ethiopian Diaspora Service/ FMR Ambassador of #Ethiopia to the U.S. & Canada/Facebook/Instagram: fitsum.aregaa
Zemedeneh Negatu @Zemedeneh
263K Followers 1 Following Optimistic Ethiopian-American. Co-founder/CEO, CBE Capital, Chairman Fairfax Africa (US), ex. EY Managing Partner, PwC (US) alumnus. Howard (BA), Harvard (LSE)
tchadinfos @tchadinfos
185K Followers 54 Following Média de référence sur l'actualité tchadienne. Un décryptage sérieux et décalé offrant une radioscopie socio-économique et politique du Tchad.
Eyob Tekalign Tolina(... @EyobTolina
252K Followers 257 Following Governor, National Bank of Ethiopia.
Mahamat Idriss Deby I... @marechalmidi
109K Followers 10 Following Maréchal Mahamat Idriss Deby Itno, Président de la République du Tchad, Chef de l'État.
Hinda Deby Itno @HindaDebyItno
54K Followers 17 Following Hinda Déby Itno, Présidente de la Fondation GRAND COEUR
Fatima__zamzam 🇹�... @Fatimazamzam8
74K Followers 1K Following Chadian 🇹🇩 Married 💍 Je partage ici mes humbles réflexions, des rappels, des mots de motivation et de réconfort. etc..
Moussa Faki Mahamat @AUC_MoussaFaki
428K Followers 129 Following Special Envoy for Pact for People, Planet, and Prosperity (4P).
ሸገር 102.1(SHEGE... @shegerfm
441K Followers 20 Following ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007
አንድ አማራ @One__Amhara
19K Followers 4 Following አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ! || One Amhara for all Amhara; all Amhara for one Amhara! Subscribe to our YouTube channel 👉 “One Amhara Media”
Ferew (Journalist) @FEREW
886 Followers 1K Following በዚህ ገፅ ዜናና ትንታኔዎች በተጨማሪም የግል ምልከታዎቼ. ...ይቀርቡበታል፡፡ / On this page you will find news and personal opinion.🇪🇹 https://t.co/Fu40O6jlUZ [email protected]
Hanna (ድል ለፋ�... @addisabawit
28K Followers 231 Following አብይ ለእያንዳንዱ የአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ ነው !! አዛዡ እሱ ነው!! ኢዜማ ፀረአማራ ፖርቲ ነው‼️ፋኖን ተቀላቀሉ ✊🏾ፋኖን እርዱ✊🏾 ድል ለፋኖ💚💛❤️ #AmharaGenocide
Genocide Prevention I... @GPEthiopia
23K Followers 299 Following We work to stop the ongoing #Amharagenocide and all other ethnic based atrocities in #Ethiopia | RT ≠ endorsement https://t.co/QyjB9BJqaW
Adane Haile @AdaneHaile3
5K Followers 2K Following ETHIOPIANISM IS A BLESSING, Ethiopiaism means truth, dignity, freedom, morality & honesty. Making a history is in our vain & we write it by our blood.
Fasil @Gfasil
87K Followers 211 Following
Neamin Zeleke @NeaminZeleke
255K Followers 9K Following Lifelong learner & passionate #SocialJustice #Sustainablity #Resilience #ClimateAction #EnergyTransition #SDGs #equity #justice #inclusion #PublicPolicy 🌍
Jeff Pearce @jeffpropulsion
99K Followers 2K Following Author of Prevail, Winged Bull, The Gifts of Africa. Find my articles at https://t.co/xUA8OyRXwo
Meaza Mohammed @mohammed_meaza
70K Followers 442 Following Maya's mom,Journalist. Human Rights Defender, Founder, Roha TV. Imprisoned 4x for truth ,2023 Women of Courage Award. #AmharaGenocide #BringBackOurStudents
Amhara Association of... @AAA_Amhara
58K Followers 152 Following Informing, organizing & empowering Amharas in North America. Documenting conflict, violence & political repression in Ethiopia. Contact: [email protected].
Senait Senay, PhD @SenaitSenay
44K Followers 2K Following ሠናይት | سی نیت | 紗娜愛 | RT≠ Endorsement | Follow @GPEthiopia, even better donate | Stop #AmharaGenocide | #AmharaGuard Semper Paratus| #AbrahamAccords will work
Billene ቢልለኔ ... @BilleneSeyoum
519K Followers 726 Following Office of the Prime Minister - Press Secretary @PMEthiopia















