Afar Region, Government Communication Service @afargcs
Afar regional State Government communication Service Joined May 2019-
Tweets661
-
Followers2K
-
Following108
-
Likes2
I met Mr Scott Hocklander, Mission Director Of USAID, and held a constructive Discussion. USAID’s support in humanitarian aid, Health, WASH, and resilience projects in Afar Region is highly appreciated. Mr. Scott is keen to strengthen USAID’s multifaceted support to Afar region.
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ መጋቢት ወር ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሰረት ከመጋቢት 28-2016 ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ በነበረበት ዋጋ ይቀጥላል።
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ በክልሉ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በዱብቲ ወረዳ 170 ሄክታር መሬት ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የለማውን የስንዴ ምርጥ ዘር ምርት ስብሰባ ሂደት አስጀምረዋል። facebook.com/share/p/yTUVCm…
"Away yanih yan anaakar qasril mayso luk waaroonuh kulli udduur dudda isinnik maqarroosaanam Faxxinta" Cajji Awwal Qarba - Qafár Agatih Rakaakayih Doolatak Naharsi Saqal
Check out Afar communication service's video! #TikTok vm.tiktok.com/ZMMDa5Ady/
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ @awolarbaበኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር የሆኑት አቶ ስቲያን ክሪስቴንሰን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ፍሬያማ ውይይት ማደረጋቸውን ገልፀዋል። ለተጨማሪ ☞ facebook.com/share/p/J2XjsC…
በአፋር ክልል ገቢ ረሱ (ዞን ሶስት) በተለያዩ ወረዳዎች በእርሻ ኢንቨስትመንት መስክ ለመሰማራት መሬት የተረከባቹህ ባለሀብቶችና ድርጅቶች እስከዛሬ በሚጠበቅባቹህና በገባችሁት ውል መሰረት ወደ ፕሮጀክት አፈፃፀም ያልገባቹህ whatsapp.com/channel/0029Va…
በአፋር ክልል ገቢ ረሱ (ዞን) አዋሽ ሱባህ ኪሎ ከተማ በቀን 32 ቶን የዶሮ ስጋ ማምረት የሚችለው የ'ቢርንሂጎ' የዶሮ እርባታ በፌደራል ሱፐርቪዥን ቡድኑ ተጎብኝቷል። [ለተጨማሪ ዳጉ ሊንኩን ይጫኑ facebook.com/share/p/HyLcGV…
"𝐐𝐚𝐟𝐚𝐫 𝐜𝐚𝐫𝐛𝐢𝐥 𝐞𝐥𝐥𝐞 𝐭𝐢𝐥𝐥𝐢𝐢𝐥𝐞 𝐢𝐧𝐧𝐚𝐥 𝐝𝐚𝐝𝐝𝐨𝐨𝐬𝐮𝐥 𝐤𝐚𝐚𝐝𝐮 𝐚𝐥𝐥𝐚𝐚𝐥𝐮𝐤 𝐱𝐚𝐥𝐨𝐨𝐭 𝐚𝐲𝐛𝐚𝐥𝐥𝐚𝐲𝐮𝐤 𝐠𝐞𝐲𝐭𝐢𝐦𝐭𝐚" Qafar Rakaakayak Naharsi Saqal Massakaxxale Cajji Awwal Qarba አጀንዳችን ልማት ነው!
Prime Minister Abiy Ahmed hosted Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council leaders and fathers from various regions for an Iftar program this evening. #PMOEthiopia
በባንካችን የደንበኞች የግል አካውንት ላይ የደረሰ ምንም አይነት ጉዳት የለም - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባንኩ ሰሞኑን አጋጥሞት የነበረውን የአገልግሎት መቋረጥ ችግር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ዝርዝሩን ለማንበብ ⇩⇩⇩ facebook.com/share/p/wbs7sd…
ጋሊፋጌ ላይ እየለማ የሚገኝ እርሻ በአፋር ክልል አይሳኢታ ወረዳ ጋሊፋጌ ላይ ተንጣሎ የሚገኘው የእርሻ መሬት አጀንዳችን ልማት ነው! ይምጡ አፋር ላይ ኢንቨስት ያድርጉ
አፋር ያንጉዲ ውብ ተፈጥሮ fb.com/afargcs
በአፋር ክልል ከሚመረቱ የምርት አይነቶች ውስጡ አንዱ ቴምር ነው። በርካቶቻችን በብዛት የምንጠቀመው እና በተለይም በረመዷን ወቅት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚዘወተረው ቴምር በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። t.me/afargcs/3838?s…
አፋር በልማት ጎዳና!